Ethiopian music: Tsehaye Yohannes ፀሃዬ ዮሃንስ ማን እንደ እናት ማን እንደ ሀገር Ethiopian Music 2018 Official Video

102 просмотров 06.07.2018 00:06:46

Описание

Ethiopian Music : Tsehaye Yohannes ፀሃዬ ዮሃንስ (ማን እንደ እናት ፣ ማን እንደ ሀገር) - New Ethiopian Music 2018(Official Video) ወደር የማይገኝላቸው ምርጥ የሙዚቃ ስራዎቹ ከትውልድ ትውልድ እየተተላለፉ ዛሬም ይደመጣሉ፡፡ በሚያምረው አዘፋፈኑ ያልዳሰሰው ሃሳብ የለም ፣ ዘላለም በሙያቸው ከምናከብራቸው ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው፡፡ ተውዳጁና አንጋፉው ድምፃዊ #ፀሃዬ_ዩሃንስ #ስለሃገር_ፍቅር #ስለመተባበርና #መከባበር ማዜም ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የሃገር ፍቅር ምንነትንና የሙዚቃ አቅምን በህዝብ ለህዝብ መድረክ ካሳዩን ድምፃዊያን መካከል አንዱ ነው ፡፡ ●● ማን እንደ እናት ማን እንደሃገር●● ይህ ዘፈን ዳግም የቤተሰብ እና የሃገር ፍቅርን ይቀሰቅሳል፡፡ ናፍቆትን አብሶ ጉንጭን በእንባ ያርሳል፡፡ ይህ ተወዳጅ ስራም ሁላችንም በተደመርንበት በአሁን ጊዜ የዚህ ዘፈን የሙዚቃ ቪዲዮው ተሰርቶ ተጠናቋል፡፡ ምነው ሸዋ ትዩብ Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment. Ethiopian music. Google+ :- Facebook :- Subscribe :- Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited. Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.

Комментарии

Теги:
Ethiopian, music, Tsehaye, Yohannes, ዮሃንስ, Music, 2018, Official, Video